ሰላም ሰላም ✌️ ጉዳዩ ከልጅነት trauma ጋ ይገናኛል የሚል ሀሳብ አለኝ ግን ካለኝ ሚጢጢ እውቀት የተነሳ ድምዳሜ ላይ ልደርስ አልቻልኩም። ለማንኛውም የስነልቦና እውቀት ያላችሁ አልያም ህይወትን በጥሩ ሁኔታ የምትረዱ ሰዎች ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል። ተሳዳቢዎችም መሳደብ ትችላላችሁ መብታችሁ ነው። ምን መሰላችሁ? . . . ወጣት ነኝ! ቦይፍሬንድ ከያዝኩ በኋላ ሰውዬው ለአንድ ሳምንት ዴት ደስ ደሚለኝ ብላውቁ በጌታ ስም🙈 ልነግራችሁ አልችልም። ከዛ ግን ከሳምንት በኋላ እሱም ይሰለቸኛል ያለሁበት ግንኙነትም ያስጠላኛል ከዛ እንለያይ እልና አቆማለሁ። ሌላ ጊዜም ይሄን ሳይክል መልሼ ደግመዋለሁ። sexual የሆነ ጥያቄም ሆነ physical touch ከሱ ያርቀኛል። ምን ትሉኛላችሁ ወገኖች?
Jan 04, 2025I would read it if u had written it in English🤦
Jan 05, 2025