#personal
ከethiopost text ተልኮልኝ ነበር ና እቃውን ከ Addis Ababa Gpo ውሰድ ነው ሚለው የትኛው branch እንደሆነ ምታውቁ ካላቹ 🙏
Jan 04, 20252 engagements
ከethiopost text ተልኮልኝ ነበር ና እቃውን ከ Addis Ababa Gpo ውሰድ ነው ሚለው የትኛው branch እንደሆነ ምታውቁ ካላቹ 🙏
Jan 04, 2025General post Head office Tikur Anbesa
Jan 05, 2025i thought it was gofa post office
Jan 05, 2025