#health
Help HIV ቢይዘኝ በስንት ቀን ወይም ወር ምልክት የሳያል? ምልክቶቹ ምን አይነት ነቸው?
Jan 04, 20254 engagements
Help HIV ቢይዘኝ በስንት ቀን ወይም ወር ምልክት የሳያል? ምልክቶቹ ምን አይነት ነቸው?
Jan 04, 2025ምልክት እንኳን እንደ ሰው ይለያያል። የሰውነታችን immunity system ይወስነዋል። አንዳንድ ሰው ላይ እስከ ሰባት አመት ሊቆይ ይችላል። ብቻ ግን በጊዜ ምርመራ ማድረግ ጥሩ ነው። እንዲህ ከምትጨነቅ ተመርመር
Jan 05, 2025Other than some minor flu-like illnesses symptoms that appear 2-6 weeks after infection, others depend on how strong your immune system is, your diet, living conditions, other pre existing medical cases(medical history) ,addictions and others. Some ppl might live years before showing strong symptoms. To exactly know you have to wait a certain amount of time (windows period) and get checked.
Jan 05, 2025Dendet 1 ken surpsire yaregekal
Jan 05, 2025አገኘው ብለክ ያገኘከው ሁሉ ላይ እየሰካህ አጅሬው ከች አለልክ አይዞሽ ገለቴ🤣🤣
Jan 05, 2025