የአይን መድረቅ ነው። አይን በብዛት ለጨረር ወይም ሌሎች አይንን ሊያደርቁ በሚችሉ ነገሮች ሲጋለጥ ይፈጠራል። እናም አይንን ለማርጠብ የሚጠቅሙን ቬስሎች በቅባት ይደፈናሉ። ከዛም የቅባቱ መጠን አየጨመረ ያብጣል። መድረግ ያለብህ ብርሃን መቀነስ (ለምሳሌ ሞባይል፣ ኮምፒውተር)። በተጨማሪ ማታ ማታ ለብ ያለ ውሃ ጨርቅ (የነጠላ ጨርቅ ቢሆን ይመረጣል) ላይ እያደረክ ለተወሰነ ደቂቃ ያበጠው አይን ላይ መያዝ። ከዛ ያበጠውን ቦታ በትንሹ ማሸት። ከዚህ ካለፈ የአይን ህክምና ያለበት ቦታ ብትሄድ ይመረጣል። ምናልባት የአይን ማርጠቢያ ይታዘዝልሀል። ከዛ ከባሰ ደሞ መነፅር ያዙልሀል። ጥሩ ዶክተር እጠቁምሃለው የምትሄድ ከሆነ።
Jan 05, 2025