የውላችሁ የሃገሬ ልጆች እኔ አንድ ህልም ነበረኝ ለማሳካት ከበደኝ ፣ ህልሜ ምን መሰላችሁ በቃ ለሰዎች ጠቃሚ የሆኑ ቪዲዮዎችን እየሰራሁ ታዋቂ ዩቲዩበር መሆን እፈልግ ነበር ፣ ነገር ግን በቃ አቃተኝ ሊሟላልኝ አልቻለም። ይገርማችኋል ዩቲዩብ ከጀመርኩ ከ 3 አመት አልፎኛል ግን ቪዲዮ መስሪያ ቁሳቁሶች እንደ ካሜራ (ጥሩ ሞባይል) እና የድምጽ ማጉያ(ማይክ) መግዛት ስላልቻልኩ መስራት አልቻልኩም ። እናም ጓደኞቸ ምን ባደርግ ይሻላለኛል ምን ትሉኛላችሁ?
Oct 10, 2020የስራክን ሀሳብ ንገረኝ እና ከተስማማን አብረን መስራት እንችላለል፤ Monetized yehone Channel silalegn
Oct 10, 2020