ሰላም እንዴት ናችሁ ምክራችሁን በቀናነት መልሱልኝ... ዩንቨርስቲ እያለሁ ጕደኛ ነበረኝ እና ግንኙነታችን ብዙ አልቀጠለም ነበር.. ከ ግቢ ስንወጣ በዛው ተለያየን ከግቢ ከወጣሁ 7 አመት ሁኖኛል አሁን ጥሩ ሥራ እየሰራው ነው እራሴን ለትዳር አዘጋጅቻለሁ እና አሁን ላይ በቤተሰቦቻች ምክንያት የማዉቃት ልጅ ለማግባት አስቤ ነበር በ ሌሎች ጉዳይ ተግባብተን ነበር ግን ከልጅቱ ጋር ስናወራ እኔ ህልሜ ተክሊል ነው በ ተክሊል ካልሆነ በ ቁርባን አላገባም አለችኝ እና በጣም ጨንቆኛል አስቸኳይ ነው በቻላችሁት መጠን ሃሳብ ስጡኝ... አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Jan 04, 2025Malet V ayidelhm nw weys ante afelgim ?
Jan 05, 2025