raphael82
#society
በንጹህ ልብ የቀረባችሁት ሰው ጎድታችሁ ያውቃል? ከዛ ምን አደረጋችሁ ከዛ ነገር ውስጥ ለመውጣት
Jan 04, 20252 engagements
በንጹህ ልብ የቀረባችሁት ሰው ጎድታችሁ ያውቃል? ከዛ ምን አደረጋችሁ ከዛ ነገር ውስጥ ለመውጣት
Jan 04, 2025ማንም በውድቀትህ ጊዜ እንደማይረዳህ ራስህን ማሳመን፣ ማንም እስከ ጥግ ላንተ ታማኝ እንደማይሆን ማሳመን፣ እና ያለፈውን ነገር እንደ ትምህርት መውሰድ for real smeth wede kedmow ymelesal , kewedek manm zor blo ayaykm rashn atenkreh ketenesa gn 99% achebchabi new ena kategebh tagegnewalek, kalefew neger temar, hiwotkn bemknyat mrat
Jan 05, 2025Wyiii ayakm enate slezi smetun anakewm
Jan 05, 2025