I want to tell you something (plz don't judge ) Im 19 female እና ሁሌ date ላርግሽ ብሎ ሚጠይቁኝ PROTESTANT እና MUSLIM ወንዶች ናቸዉ እኔ ደሞ በጣም ኦርቶዶክስ ነኝ ( በገና ደረድራለዉ ፣ theology አነባለዉ አና ድቁና ሁሉ ሳይቀር ተምሪያለዉ ያዉ ዲያቆን አይደለሁም እንጂ 😿) እና አሁን ምን አባቴ እሻለኛል አሁን ደሞ የ university ተማሪ ነኝ
Jan 04, 2025ምናባታችን እናርግሽ እኛስ
Jan 04, 2025