Hey guys I'm 21M Ena ye collage temari negn mn meselachu ene y porn addiction alebign 9 amet yihonal ezi negr wust k gebaw ለመዉጣት bizu negr argialw ena latewsene gize akom ena digami አምልስበታለዉ Ena ahun tselot eyarkugn መፃፍ ክዱስ manbeb metsely ሲጀምር eykenesku metaw Ena ahun mulu bemulu lemakom and hasab metalign esum silken meshet ena erase lay tikurt madreg new Gn demo chigru ene and and negr miseraw be silke new ቤተሰቦቼ ye taxi bicha new misetugn malt libs ena ምአስፈልገኘን neger migezaw tef tef biye new airdrop sariche mnmn new Ena silken keshetkut demo mn adrgalw mibalw nager hasab honebign ... gn demo sira mesrat echilalw gn yet agegnalw sira? ምክራችሁን situgn Amsgnalw 👍
Jan 04, 2025ምን መሰለህ ስልክህን መሸጥ ለትንሽ ጊዜ ነው ከዚህ ሱስ የምትላቀቀው እሱም ስልክ እስክትገዛ እኔም የዚህ ሱሰኛ ነኝ እና በጣም ነው እራሴን የምጠላው ሁል ጊዜ ለማቆም ያላረኩት ጥረት የለም ያልሞከርኩት መንገድ ለማቆም ይረዳል የተባለ youtube video መንፈሳዊ video ያላየሁት የለም ከዚህ በኋላ አላረገውም ብዬ ያልማልኩት መሃላ ያልተሳልኩት ስለት የለም በጣም ከባድ የተባሉ መሃላወች ለትንሽ ጊዜ 1 - 2 ወር ያስተውኝ እና መልሼ እሸነፋለሁ ልክ እንዳንተ 19 አመቴ ላይ ስልኬ ነው ጠላቴ ብዬ ማርያምን ስልኬን አቃጥየዋለሁ ሱሱንም ከ5 ወር በላይ አቁሜ በጣም ደስተኛ ሆኜ ነበር ምን ያረጋል አንድ ደግ አስተማሪዬ ኮሌጅ ያለ ስልክ ስማር አዝኖልኝ ስልክ ሰጠኝ አሁን ላይ በዚህ ሱስ ምክንያት ያላጣሁት ነገር የለም ስራ እቀጠራለሁ ከዛ ያስጠላኛል አቆማለሁ ቆይቼ እራሴን በስራ ለመወጠር ድጋሜ ሌላ ስራ እገባለሁ ያንንም አቆመዋለሁ በጣም የተመሰቃቀለ ነገር ውስጥ ነኝ ዛሬ ክፍሌውስጥ የለ የመድኋንያለምን ሰእለ አድኖ ቀና ብሎ ማየት እራሱ አልችልም ልክ እንደ ከሃዲ ነው የሚሰማኝ ፀበል ከሄድኩ 3 አመት አልፎኛል ግን ዘንድሮ ልሸነፍም አልሸነፍም ምንም ነገር ብሰራም ቀን በቀን ፀሎት እያረኩ ነው ጠዋት ፀበል እየጠጣው ነው ቀጣይ ደግሞ መጠመቅ እጀምራለሁ ዘንድሮ አልሸነፍም ምን ለማለት ነው ከኔም ታሪክ ትማራለህ አሁን አሪፍ እድሜ ነው ለማቆም ወደፊት ነገሮችሲመቻቹ ወይ ይሄ ነገር ሲኖረኝ ወደዚህ አልመለስም ብለህ እንዳታመነታ መተው ካለብህ መተው ነው 3 ቀንም 10 ቀንም 100 ቀን መተው ትልቅ ድል ነው ይሄ ሂወት ሱሱ ያለበት ብቻ ነው የሚገባው እግዚአብሄር ይርዳን እና ከዚ ሱስ ይገላግለን
Jan 04, 2025