አንድ ጥያቄ… ለአክሱም "ጽዮን ማሪያም" ሒጃብ ከልካዮች፦ ምንም እንኳ ፎቶው ትክክል ባይሆንም፤ ጸጉሯ የተገለጠበት የማሪያም ፎቶ ካላችሁ ላኩልኝ። ከሌለ፤ ለምንድን ነው የሌለው? "ቅድስቲቷን" ከተማችሁን የሚያረክሳት ጸጉርን መሸፈን ነው ወይንስ ጸጉርን ገልጦ መራቆት? ዝሙት፣ ናይት ክለብ፣ ሴተኛ አዳሪዎች፣ አስካሪ መጠጥ… ይህ ሁሉ ጸያፍ ተግባር ነው ከተማዋን ማርከስ ያለበት ወይንስ መሸፈን? እሺ! ጸባችሁ "ኢስላም" እና "ሙስሊም" ከሚለው ጋር ነው ብንል፤ ሙስሊምነት ነው ወይንስ እነዚህ ከላይ የጠቀስኳቸውና ሌሎችም ያልተጠቀሱ ወንጀሎች የሚያረክሱት? በርግጥ አጠጣጣችሁ እና መራቆታችሁ በመጽሐፋችሁ የታዘዛችሁ በሚመስል ደረጃ ነው። ግን በእናንተም መጽሐፍ መራቆት የተፈቀደ አልነበረም'ኮ! ቅንጭላታችሁ ግን ከምንድን ነው የተሠራው? እስኪ ጸጉሯ የሚታይበትን ፎቶ ቶሎ ላኩልኝ! ጥያቄው ካልደረሳቸው አድርሱልኝ!
Jan 04, 2025ቆይ ምንድነው የአንተ ችግር እራሱ አንድ ዳይሬክተር ከለከለ ብለህ ነው ይሄ ሁሉ ምታወራው የደረሰው ክልከላ እና ይሄ ሁሉ ያወራኸው ወሬ ምንድንነው ሚያገናኘው እ ? ለምንድነው ለትንሹም ለትልቁም 1 ሰው ወይም ትንሽ ሰዎች ላደረጉት ነገር ክሬዲቱን ለሁሉም ሃይማኖት ተከታይ ሰጥታችሁ የሃይማኖት ጸብ ለመፍጠር እና ለማጣረስ ምትሞክሩት እረ አስብ ተስተካክሎ ለሚያልፍ ነገር ይሄ ሁሉ ያወራኸውን በኋላ ስታነብ እፈርበት ከቻልክ ባለፈውም አንዱ የኢየሱስ እናት ማርያም እንደዚህ ሆና መጽሐፍ ቅዱስ እንደዛ ሆኖ ምናምን እያለ ያወራል ምንድነው ይሄ ሁሉ ልፋት ምን ያገናኘዋል ወይስ ሌላውንም ካልነካን ደስ አይልም ነው ወይ ትንሽ ብታስብበት መልካም ነው ሚገባውን አውራ እንጂ ጠቅልለህ ከማይገናኝ ነገር ጋ አታውራ ወሬህ እራሱ መፍትሄ ፈላጊ ሳይሆን ሌላ ጸብ እና ችግር ፈላጊ ነው ሚመስለው በቃ በዛውም በወሬ አጠቃህ ማለት ነው እ ? የሰውን ጥፋት እና ኃጢአት ለራሱ ስጠው እንጂ ጠቅልለህ ለሃይማኖቱ አትስጥ ሃይማኖት በሰዎች ድርጊት/ኃጢአት ልክ አይደለም ሚመዘነው ጥሩ ስላላደረጉ ሰዎቹ እንጂ ሃይማኖቱ በነሱ ተመዝኖ ጥሩ አይደለም አይባልም በአንተ ወሬ ይመጣ ቢባል እንኳን አንተ ካልከው የበለጠ የአሸባሪዎችን ስራ ለእስልምና ሰጥቶ መናገር ይቻል ነበር አንተ ባወራኸው ይወራ ቢባል ሌላው ደግሞ ይሄን ወሬህን ተውና በአግባቡ ችግሩ የተፈጠረበት ቦታ ሄደህ ጠይቅ እዚህ አይደለም ምጠይቀው ችግሩ እንደሚስተካከል ተስፋ አደርጋለው ነገር ግን ትርፍ ወሬ ደስ አይልም ትርፍ ወሬዎች ያባብሳሉ እንጂ መፍትሄ አይሰጡም እናንተ ሂጃብ ተከለከልን ብላችሁ ነው እኛ ኦርቶዶክሳውያን ግን በየቦታው በሕይወት መኖር ነው የተከለከልነው በየጊዜው እየታረድን ሌላው ጋ ደግሞ በድሮን እያለቅን ትንሽ የሆኑበት አካባቢ ደግሞ እየተጠቃን እየተገለልን...ብቻ ብዙ ነው ሚድያ ላይ ሚሰማ ነው ሁሉም ያደምጣል ታድያ እኛስ ምን እንበል ወይስ እንደ አንተ እናውራ እኛ ለእግዚአብሔር ሁሉን ሰጥተናል እሱ ይፈርዳል ፈጣሪ እንደሚያስተካክለው የሚያምን እዚህ እሱ በሌላ ነገር አያበላሽም ግን እኛ ማድረግ ምንችለውን ነገር ተባብረን ሃይማኖት ለማጣረስ ሚሰሩትን ሰዎች በሁሉም ላይ ያሉትን እያጋለጥን በሰላም እንኑር በቃ የማይባል ነገር ካልኩ ይቅርታ እያልኩ አመሠግናለሁ
Jan 04, 2025