#family
ሰላም ቤተሰብ። ታላቅ ወንድሜ ሰሞኑን ያገባል እና ምን አይነት ስጦታ ብሰጠው አሪፍ ነው? መንፈሳዊ ለሆነ ሰው። እናተ ብትሆኑ ምን ትሰጣላችሁ? ከዚህ በፊት ለማንም ስጦታ ሰጥቼ ስለማላቅ ምን እንደምመርጥ ግራ ገባኝ
Jan 04, 20256 engagements
ሰላም ቤተሰብ። ታላቅ ወንድሜ ሰሞኑን ያገባል እና ምን አይነት ስጦታ ብሰጠው አሪፍ ነው? መንፈሳዊ ለሆነ ሰው። እናተ ብትሆኑ ምን ትሰጣላችሁ? ከዚህ በፊት ለማንም ስጦታ ሰጥቼ ስለማላቅ ምን እንደምመርጥ ግራ ገባኝ
Jan 04, 2025Begena
Jan 04, 2025Youtube lay ayche neber ye couples stota package, 2 netela, 2 mahteb kene meskelu(andaynet), sle orthodoxawi beteseb yemiyatt metshaft, sle adeno(tnshua) and metshaf kdus
Jan 04, 2025ሶስተኛው ኪዳንን እና አስራ ስድስትን ሁለቱን መጽሐፎች ገዝተህ ስጠው ለመንፈሳዊ ሰው የሚሰጡ ድንቅ መጽሐፎች ናቸው. . . በጣም ነው ደስ የሚለው!
Jan 04, 2025Bible , yekidusan sel (orthodox kehone), ye bible tiks betelku begena (ort),guitar (pro)
Jan 04, 2025Sel adno stew
Jan 04, 2025ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለሁ 🙏
Jan 04, 2025