#relationships
እኔ የግቢ ተማሪ ስሆን ግን ብቻየን ሊስትሮ እየጠረኩ ነበር የምተዳደረው ግን ፈጣሪ ይመስገን ፈጣሪ ብሎ 12ተኛ ክፍል አልፌ Freshman Course ጨርሼ department architecture ገባሁ ግን ከገባሁ ቡሀላ እንዳሰብኩት አልሆነም ገንዘብ አጠረኝ ወጪውን ልችለው አልቻልኩም ከግቢ ውጭ ሊስትሮ ጀመርኩ ግን ገንዘብ ሊበቃኝ አልቻለም እንዲሁም Pc ለመግዛት ስል ያለኝን በሙሉ ሸጥኩ ግን አልበቃኝም የቀረኝ አማራጭ department መቀየር ነበር ግን የመቀየርያው ጊዜ አልፏል አሉኝ እና መፍትሄ ካላቹህ አንድ በሉኝ እኔ በገንዘብ ምክንያት ትምህርቴን ማቆም አልፈልግም ።
Jan 04, 20253 engagements