#technology
ኧረ ሰዎች Memory corrupt እያረገ አስቸገኝ። 64gb አዲስ ገዝቼ ከሁለት ቀን ቡሃላ እንቢ አለ😢 Unsupported sd card ይላል እንዴት ሊሰራልኝ ይችላል? እና ምን ሲሆን ነው corrupt የሚያደርገው?
Jan 03, 20255 engagements
ኧረ ሰዎች Memory corrupt እያረገ አስቸገኝ። 64gb አዲስ ገዝቼ ከሁለት ቀን ቡሃላ እንቢ አለ😢 Unsupported sd card ይላል እንዴት ሊሰራልኝ ይችላል? እና ምን ሲሆን ነው corrupt የሚያደርገው?
Jan 03, 202516 ena keza belay kewuchi yemeta manmn kalhone ezi ager wust mishetut endezaw nachew, ke tinish gize bohala yibelashalu, 16 gb tinish yikoyal, gn esum endezaw new, ena lelaw demo selkhm denez kehone tolo yabelashual, gn bayhonm mebelashetachew aykerm
Jan 03, 2025መገናኛ መንገድ ላይ ኒሞሪ ሞሪ ከሚሉት ላይ ነው አደል የገዛኸው?
Jan 04, 2025