Hulum neger siselechachhu lemenor indtguagua miyaregachhu mndn new
Jan 03, 2025ሆስፒታል ሂዶ የታመሙትን መጠየቅ ወይም ማየት ያኔ እነሱ እጅግ የሚፈልጉት ጤንነት አንተ ጋር እንዳለ ስታውቅ ተመስገን ትላለህ።
Jan 03, 2025Hulum neger siselechachhu lemenor indtguagua miyaregachhu mndn new
Jan 03, 2025ሆስፒታል ሂዶ የታመሙትን መጠየቅ ወይም ማየት ያኔ እነሱ እጅግ የሚፈልጉት ጤንነት አንተ ጋር እንዳለ ስታውቅ ተመስገን ትላለህ።
Jan 03, 2025ነገን አለማወቄ! :) እኔ በፈጣሪ መልካም ፈቃድ እና በዙሪያዬ ባሉ መልካም ሰዎች እርዳታ እንጂ የዛሬዋን ቀን በህይወት መመልከት መቻሌ በራሱ ለእኔ ተአምር ነው! በከባድ ህመም ውስጥ አልፌያለው፣ ራሴን ከአንዴም ሁለት ሦስቴ ለማጥፈት ሞክሬ በፈጣሪ ተአምር ዛሬም ይሄው አለሁ! ከእኔ በላይ የመለሱ ወንድም እህቶቼ እንዳሉት ነው! 1. በራስ ተስፋ አለመቁረጥ– እስካሁን የመጣንበትን የህይወት መንገድ መለስ ብለን ስናስብ መንገዱ አባጣ ጎርባጣ ሳይኖረው ቀርቶ ሳይሆን በሂደቱ ውስጥ ውስጣችን ያዳበረው ጥንካሬ ነው ለዛሬዋ ዕለት ያበቃን! ያንን አለማስተዋል ትልቅ ስህተት ይመስለኛል! ከህመሞቻችን፣ ከቁስሎቻችን፣ ከስቃዮቻችንም በላይ ታላቅ ተደርገን በአምላክ አምሳል የተፈጠርን ፍጡራን ነን 2. አዎ በእርግጥም የማያልፍ ቀን የለም! ማጣትም ማግኘትም፣ በሰው መከበብም ሰው ማጣትም፣ መደሰትም ማዘንም ...ሁሉም ያልፋል! እውነት ከአጭር የህይወት ዘመኔ የተረዳሁት እውነት ቢኖር ይሄ ነው የማይነጋ ጨለማ የማያልፍ ለሊት የለም! 3. ትልቁን ምስል መመልከት! እኛ የምንኖረው ለራሳችን ብቻ አይደለም፤ በዙሪያችን ላሉ ለብዙሃን መኖር ሳናውቀውም ቢሆን ምክንያት እንሆናለን! የእኛ መገኘት፣ የእኛ ፈገግታ፣ የእኛ መኖር አለኝታ ብርታት የሚሆናቸው ብዙ ሰዎች ይኖራሉ! እንዳው ሰው የለንም ብለን ብናስብ እንኳ የነገን ማን ያውቃል? ከምንም ተነስተን ብዙ እንሆን ይሆናል ... በዚህ አጋጣሚ የህይወት ተሞክሮዬን በማካፈል ልደምድም ... የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሳለሁ ከጭንቀት ጋር እታገል ስለነበር በተደጋጋሚ ራሴን ስለማጥፋት ብዙ አስብ ነበር! ነገር ግን እኔ የምማርበት ክፍል ውስጥ የነበረች 1 እጅግ በጣም ውብ የሆነች ልጅ ነበረች! አሁን ላይ ሆኜ ሳስበው ከልጅቷ ፍቅር አልያዘኝም ነገር ግን just ክፍል ውስጥ መኖሯ ብቻ ያረጋጋኝ ነበር! ፈገግታ ብቻ እንኳ ሌላ ሰው ስሜት ላይ የሚፈጥረው ለውጥ ቀላል አይደለም! አውርቻትም ሆነ ሌላ ግንኙነት ኖሮን አያውቅም፤ በዛ ጨለማ ወቅት ግን ውስጤ የነበረው ለመኖር ይፈልግ የነበረው የእኔነቴ እንጥፍጣፊ ነገን ለማየት ይጓጓ የነበረው ቢያንስ ዛሬ እዛ ስሄድ እሷን አያለው የሚል ምክንያት ይሰጥ ስለነበረ ነው! የሞኝ አስተሳሰብ ቢመስልም ...እኔን አድኖኛል! ብቻ ...መኖርን የመሰለ ምንም ነገር የለም! ሳናውቀው ለሌላ መዳን ምክንያት እንሆን ይሆናል
Jan 04, 2025family balasdesetachew enkua yemiyaznubet miknyat mehon alfelegm ahun lay beki cheger alachew ena biyans negeroch eskikelu menor alebg👍
Jan 04, 2025ተስፋ... ተስፋ ነገ ላይመጣ እንደሚችል ተስፋ ጥሩም መጥፎም እንደሚያልፍ ተስፋ ማረፍ የሚባል ነገር ሊኖር እንደሚችል
Jan 03, 2025Jesus ❤❤
Jan 03, 2025My mom
Jan 04, 2025Ye ortodocs social media ena sbketochin bedenb teketatel ena bekrbh kalehu betekestiyan hid ena cours wsed beteley ye gbi gubae cors kale esun temar
Jan 04, 2025ይሄ ም ያልፋል የሚለው ቃል ደግሞም ያልፋል
Jan 03, 2025Inate nat yane alem
Jan 04, 2025