ሰላም ይሄ ጥያቄ ለ ኦርቶዶክሶች ነው። በ ቤተክርስቲያን አገልግሎት ላይ ያላቹ ወንድም እህቶቼ በመሠለኝ ሳይሆን በዕውቀት ላይ የተመሠረተ መልስ መልሱልኝ። መቁጠሪያ የምንጠቀመው እንዴት ነው? ስንጠቀምስ የትኛውን ፀሎት ፀልየን ነው? በ ቤተክርስቲያናችን አጠራር እኛ ምዕመናን መቁጠሪያን በ ቤታችን አስገብተን ያለ ሀይማኖት አባቶች በራሳችን መጠቀም እንችላለን ወይ? እባካቹ urgent ነው። አመሰግናለሁ።
Jan 03, 2025መቁጠሪያ ለምዕመን አይፈቀድም መቁጠሪያ መያዝ የሚችሉት መነኩሴዎች ብቻ ናቸው።እነርሱም ምንኩስና ሲቀበሉ ከ አበምኔቱ የሚሰጣቸው ነው
Jan 04, 2025