ጥያቄ ለሴቶች! ቆይ ሴቶች በእውነቱ ምን አይነት ወንድ ነው የሚመቻቸው? ለምንድነው እውነት የሚናገር፣ በንፁ ልብ የወደዳትን እና የሚያከብራትን ትታ ክብር የማይሰጣትን፣ የሚዋሻትን፣ እና cheat የሚያረግ ወንድ ላይ የሚንጠለጠሉት? እውነት ሴቶች በአፋቸው የሚያወሩትን በተግባር ይኖሩታል🤔
Jan 03, 2025we womens do love the humble man ...but girls yeah u are right ....
Jan 03, 2025