Alonekk115
#technology
ሰላም ሰዎች ምን መሰላቹ ትላንት የሆኑ ልጆች Telegram premium እንፈልጋለን ብለውኝ የአንድ አመት እና የ 6 ወር order አረጉልኝ እና እኔም real buyer መስለውኝ ባለኝ ገንዘብ እንዳለ ከገዛውላቸው በኋላ Text አይመልሱም እኔ ደሞ ብሩ በጣም ያስፈልገኛል እና ምን ላርግ እስቲ ሀሳብ ስጡኝ
Jan 03, 20254 engagements
ሰላም ሰዎች ምን መሰላቹ ትላንት የሆኑ ልጆች Telegram premium እንፈልጋለን ብለውኝ የአንድ አመት እና የ 6 ወር order አረጉልኝ እና እኔም real buyer መስለውኝ ባለኝ ገንዘብ እንዳለ ከገዛውላቸው በኋላ Text አይመልሱም እኔ ደሞ ብሩ በጣም ያስፈልገኛል እና ምን ላርግ እስቲ ሀሳብ ስጡኝ
Jan 03, 2025maybe i'd buy you dm me
Jan 03, 2025@abiyos_12
Jan 03, 2025Ere saks😂
Jan 03, 2025Perhaps you've been scammed, maregagecha sainorh zmbleh atgza not every buyer is a real buyer
Jan 03, 2025