በህልሜ ስበር በአየር ላይ እየተንሳፈፍኩ ስሄድ ብዙ ጊዜ አያለሁ እና እውነት ነው የሚመስለው ከእንቅልፌ ስነቃ [ አሁን እየተንሳፈፍኩ እየበረርኩ አልነበረ😲?] ብዬ ሁላ በህልሜ እንዳየሁት ለመንሳፈፍ እሞክራለሁ ከህፃንነቴ ጀምሮ አብሮኝ ያደገ ህልም ነው። ትርጉሙ ምንድን ነው ?አብሮኝ የማደጉ ምስጢርስ ፈጣሪ ምን መልእክት እያስተላለፈልኝ ነው? ፍቱልኝ። አመሰግናለሁ።
Jan 02, 2025ብርዱ እኮ ነው እንዲህ የሚጫወትብህ በደምብ ደራርበህ ተኛ
Jan 02, 2025