የ#እየሱስ እናት የሆነችው የ#ማርያም ( ክርስቲያኖች አርአያችን ናት ብለው የሚያስቧት የተከበረች እና ንፁህ ሴት የሆነችው ማርያም ) አለባበስ ፀጉርንና ሰውነትን መሸፈን ሆኖ ሳለ ሙስሊም ሴቶች ወይም #ተማሪዎች ሲተገብሩት ለምን ይሆን ሚከለከሉት❓
Jan 02, 2025ፖለቲካሽን እዛው ሰውዬ
Jan 02, 2025የ#እየሱስ እናት የሆነችው የ#ማርያም ( ክርስቲያኖች አርአያችን ናት ብለው የሚያስቧት የተከበረች እና ንፁህ ሴት የሆነችው ማርያም ) አለባበስ ፀጉርንና ሰውነትን መሸፈን ሆኖ ሳለ ሙስሊም ሴቶች ወይም #ተማሪዎች ሲተገብሩት ለምን ይሆን ሚከለከሉት❓
Jan 02, 2025ፖለቲካሽን እዛው ሰውዬ
Jan 02, 2025And orthodox or pente and muslim majority yehonebet bota lay matebun eyebetesu bihon endi tlaleh?
Jan 02, 2025የሚከለክል ህግ ወይም አዋጅ በተወካዮች ምክርቤት የፅደቀ በሌለበት ነው እንዲህ እየተባለ ያለው የትኛዋም የክርስቲያን በተለይ ደግሞ የኦርቶዶክስ ሴቶች ፅጉራቸውን ይሽፍኑ ይላል
Jan 02, 2025drama atisra
Jan 02, 2025መሃይም ስለሆኑ ነዋ። እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን የሙስሊም አለባበስ በጣም ነው ምወደው።🥰
Jan 02, 2025Meknyatum yeheyn yemiadergut b hulet meknyat naw b politics syketel degmo chenkelat lay betefeterew metfa amelekakat naw enji egha christianoch mnem aysemamem.
Jan 02, 2025ይሄ የአክሱም ሙስሊሞች ታሪክ ብቻ አይደለም በየትኛውም የሀገሪቷ አከባቢ በቁጥር አናሳ ሆነው የሚኖሩ የኢትዮጵያውያን ታሪክ ጭምር እንደ ሀገር ከመዋደድ ከመከባበር ና ከመቻቻል በላይ ሊያኖረን ና ሊያከርመን የሚችለው ጠንካራ ህግ ና አፈፃፃም ነው የአንድ ሰው ማንነት ባህል ና ሀይማኖት ሊጎረብጥህ ላይመችህ ይችላል አንድ አከባቢ ላይ ተመሳሳይ ስነልቦና ባለው ማህበረሰብ ክፍል ውስጥ ላደገ ሰው የሚጠበቅ ነው መብትህም ጭምር አልፎ ሄደህ ግን ገና ለ ገና በቁጥር እንበልጣቸዋለን ምን አያመጡም በሚል እብሪት ተወጥሮ እንዲህ አይነቱን የጥጋብ ድርጊት ማድረግ አሳፋሪ ነው መተት እየሰሩብን መማር አልቻልንም ብሎ የሰው ቤት እያቃጠለ ያሳደደ ጀማ ደሞ በዚ ጉዳይ ሀሳብ ሲሰጥ ማየት ፈገግ የሚደርግም ነው *ፀጉሯን ብሸፈን ባሸፍን ምን አባህ አገባህ ???!! Yehone bota yegegnehut
Jan 02, 2025Esun menigisten teyikw
Jan 02, 2025Manew mikeleklew?
Jan 02, 2025Ewnetu lemenager ye axum guday beziw miketl kehone hageritua lay tornet endemifeter atterateru mknyatum axum lay muslim yale mnm mknyat eyetebedele harar,dre,afar,somali,benishangul,slte and most part of oromia lay yale chrstian beselam ynoral malet zebet new politica mnamn mtlu sewoch demo yhe politica aydelem ehth mebtua sigefef politica new atlm yhe human right megfef new so bechalachut meten agenazbu
Jan 02, 2025Ikr mnm sense aysetm. I understand full cover(only eyes miyasay) niqab mekelkelu kecrime antsar sew lemedebek ymechal since rasachewn beniqab disguise adrgew miyameltu criminals slalu. Hijab and jilbab any head covering mekelkel gen tennet aymeslegnm. Chrash sense aysetm. Plus as long as crime miyababs eskalhone dres sew yefelegewn yemelbes mebt alew. Megelalet new enji meshfafenma bahlachn aydel.
Jan 02, 2025Guys ene algbagnm mndnw esu eee😀
Jan 02, 2025እሱን የከለከሉት ሰዎች እኮ የዚህ ቻናል አባል አይደሉም እነሱን ያሉበት ሔደህ ብጠይቅ አይሻልም ? ሲቀጥል ደግሞ አይናቸው ብቻ እስኪቀር አንዳንዴም እስከ አይናቸው ጭምር የሚሸፈኑት እንጂ ሌላው አልተከለከለም እሱም ግድ ስለሆነ ነው ማን ይሁኑ ማን በምን ሊታወቁ ነው እንደዛ ተጠራርዘው ?
Jan 02, 2025Tsegurun meshefenu adelem chgrru eko brother kelay eske tach tkur betkur telebso eza wst man endale rasu aytawekm eko even police enkuan lemenkat aydefrm.. See, it is a good place for a criminal to hide... Cause she(could be he😂) will not be asked to remove it..... But mind you, I love our Muslim brothers and sisters and I really respect them for their passion about their belief but in this case it very risky, again I am not saying that they all are criminals or etc... But it could be a good place for them( the criminals or any other agent whose intention is to hurt people) to hide which is very risky especially in public places like school.
Jan 02, 2025Sorry for that gn Werabe lay yaltderege tederege eyalachu sntun Christian bet akatilachu godana tilachuhal Christian ochn ende chekagn atmelket ketnt jemro jihad bemil sntun aridachuhal so bzu mawirat yelebnm eziw enizgaw
Jan 02, 2025