HumbleMan53.5
#business
ሰላም እንዴት ናቹ guys! ከውጪ አገር ወደ አገር ውስጥ እስከ ስንት ኪሎ ግራም እቃ ይዤ መምጣት እችላለሁ? ቀረጡስ ምን ያህል ይሆናል? ቲኬት እና አንዳንድ ወጪዎችን አውጥቼ ውጤታማ እሆናለው? ለምሳሌ ለግብርና ማሽነሪ እቃ መለዋወጫዎች፣ ማንን እንደምጠይቅ ግራ ስለገባኝ ነው፣ ልምዱ ያላቹ ብታካፍሉኝ እባካችሁ🙏
Jan 02, 20252 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ guys! ከውጪ አገር ወደ አገር ውስጥ እስከ ስንት ኪሎ ግራም እቃ ይዤ መምጣት እችላለሁ? ቀረጡስ ምን ያህል ይሆናል? ቲኬት እና አንዳንድ ወጪዎችን አውጥቼ ውጤታማ እሆናለው? ለምሳሌ ለግብርና ማሽነሪ እቃ መለዋወጫዎች፣ ማንን እንደምጠይቅ ግራ ስለገባኝ ነው፣ ልምዱ ያላቹ ብታካፍሉኝ እባካችሁ🙏
Jan 02, 2025Ask lawyer here https://t.me/what_does_the_law_say
Jan 02, 2025Inbox awurgn maybe lela ngerm ketmchesh yzeshlgn temchalesh myawata @Jalud_w
Jan 02, 2025