#technology
ላፕቶፔ ከመሬት ተነስታ ፀጥ አለች charge ለማድረግ ስሞክር ትንሽ ይበራና ቶሎ ይጠፋል what shall i do fam
Jan 01, 20255 engagements
ላፕቶፔ ከመሬት ተነስታ ፀጥ አለች charge ለማድረግ ስሞክር ትንሽ ይበራና ቶሎ ይጠፋል what shall i do fam
Jan 01, 2025ye manazewal voice kiftbat ተነስስ endale nw mitnsaw
Jan 01, 2025ምናልባት Dust ወይም አቧራ ፋኑን እና ራሙን ይዞት ሊሆን ይችላል። ፍታው እና በBlower አፅዳው። ወይም በትንፋሽህ በደምብ አቧራው እስከሚለቅ አፅዳው። እብደዛ ካልሰራ ደሞ የPower Supply ኬብሎች ለቀው ይሆናል እነሱን Check አድርግ። እንደዚህ ካልሰራልህ ለባለሙያ ብታሳይ መልካም ነው።
Jan 01, 2025