Robel_1654
#education
ሰላም ሰዎች entrance በprivate ለመፈተን ምንድን ነው ማረገው እባካችሁ ተባበሩኝ
Jan 01, 20252 engagements
ሰላም ሰዎች entrance በprivate ለመፈተን ምንድን ነው ማረገው እባካችሁ ተባበሩኝ
Jan 01, 2025be ahunu amet yalew ngr tekeyral online nw mzgebaw ende befitu sub city eyehdk meneratet kertal የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በድጋሜ የሚወስዱ ተፈታኞች በራሳቸው የሚመዘገቡበት አድራሻን ይፋ አድርጓል፡፡ በድጋሜ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች https://register.eaes.et/Online በመጠቀም በበየነ-መረብ መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። bezi link temezgeb
Jan 01, 2025https://t.me/excellence_practicing_hub1
Jan 07, 2025