Y_8357
#other
በ ኢትዮጵያ፤ መሬት እንደዚህ በተደጋጋሚ ተንቀጥቅጦ አያውቅም. . . መሐል ሀገር ድረስ በዚህ ልክ በተደጋጋሚ ተከስቶ ተሰምቶም የሚታወቅ አይመስለኝም. . . አለም ካለችበት Chaos አንጻር ተፈጥሮም በተደጋጋሚ እያስተናገደችው እያመጣችው ያለው ለውጥ ለምሳሌ ከቅርብ ካጋጠሙን ክስተቶች ( ስፔን ቱርክ ብራዚል ዱባይ የተፈጥሮ አደጋዎች. . .) ብዙ መጥቀስ ይቻላል እነዚህ ምልክቶች አለም "Fundamental change" ልታስተናግድ መሆኑን፤ አዲስ የሆነ ከዚህ በፊት አለም ኑራበት የማታውቀው አዲስ የአስተሳሰብ የአኗኗር ስርዓት (መለኮታዊ እንበለው) በሰው አእምሮ ሊታሰብ የማይችል አዲስ ለውጥ እየመጣ እንደሆነ ጥያቄ እንድንጠይቅ የሚያደርጉ ብዙ ክስተቶች አለም እያስተናገደች ይመስለኛል. . . እናንተስ አለም ላይ እየሆነ ስላለው ነገር ምን አስተዋላችሁ?
Dec 31, 202412 engagements