DagiRelax14442.5
#personal
መካሪ ነን ባዮቹን ምክር ማነው ሚመክራቸው ብላችሁ ለአንዲት ሰከንድ አስባችሁ ታውቁ ይሆንን? ለምሳሌ እኔ በቻልኩት እውቀት እና የህይወት ተሞክሮ እያጣቀስኩ ላለፉት 3 ወይ 4 አመታት የአቅሜን ደግም ይሆን ጅላጅል ምክረ ሀሳብ ስሰነዝር ቆይቻለሁ ... እሺ በእነዚህ ሁሉ ምክረ ሀሳቦቼ አይታችሁ የተጠቀማችሁ ትኖሩ ይሆናል .. አይቶ እንዳላየም ያለፋችሁ በሽ መሆናችሁ እርግጥ ነው... አስባችሁታል ግን በምክሬ መካከል ጣል ማደርጋቸው የህይወት ዘለላዎች "ምን ውስጥ ነህ ወንድማችን ብሎ ሚያቃጭል መሆኑን?" ለማንኛውም በእኔ የሌሎቹንም ደገኛ ልቦች ነገር ግን ሰው መሆናቸውን እና እነሱም በምክራቸው እየጮሁ መሆኑ አስባችሁታል ለማለት ነው::
Dec 31, 20247 engagements