Yehonech lij neberech Ena ende eht neber mnaweraw 2 amet awrtenal ena wededkwat ena negerkwat keza betam azenechbgn ena tetalachign ene gn eswan mersat alchalkum mn ladrg
Dec 31, 2024ያለህ አማራጭ መርሳት ብቻ ነው።የሴቶች እምነት ከፍቅራቸው ይበልጣል ።ምንም እንኳን ላንተ ፍቅር ቢኖራትም እንደወንድሟ ከተቀበለችህ መቼም በፍቅር አይን አታይህም።ስለዚህ ጠንከር ብለህ ለመርሳት ሞክር።የምነግርህ ከልምድ አንፃር ነው።
Dec 31, 2024