እንዴት ነው አንድ ሰው ሁለቱንም ነገር ማጣት የማይፈልገው ቆይ ... የ5 ዓመት ፍቅረኛዬ ነበር በአጋጣሚም ቢሆን የወለደው ልጅ አለው አብረን እያለን ... የልጁ እናት እሱን ነው የምትጠብቀው እንዲያገባት ግን አሁንም አጠገቤ ወንድ ሲደርስ ይናደዳል ሁሉንም ነገር ይነግረኛል በየቀኑ ይደውላል እያንዳንዱን ነገር ይነግረኛል አንቺ ነሽ ይሄን ማንነት የሰጠሽኝ ብዙ ለፍተሽብኛል እንዴት ለማታቂው ሰው አሳልፈሽ ትሰጪኛለሽ ይላል ምን ጉድ ነው ግራ ገብቶት ግራ አጋባኝ እኮ ወገን እሺ ምን ላድርግ ....
Dec 31, 2024So long as he was in a relationship with you there is no such thing as "ባጋጣሚ ቢሆን የወለደው ልጅ አለው " you are trying to normalize the situation and his mistake as well. But in reality it's cheating and you should respect yourself enough to let him go. Stop giving him access to you stop picking his calls and texts.
Dec 31, 2024