HumbleMan53.5
#health
ለብዙ አመት አብሮኝ የቆየ ነው ከስንት አንዴ ሽንት ስሸና የማቃጠል ስሜት አለው፣ እሱ ብቻ አደለም፣ ከሸናው በኋላ መልሶ የሽንት ስሜት ይመጣብኛል፣ ግን የለም የማቃጠል ስሜት እና የተቆራረጠ ሽንት ነው የሚወጣው፣ በአንዴ አያልቅም፣ ግን በየ ሁለት እና ብየ ሶስት ደቂቃ ልዩነት ይሄ ስሜት እየተደጋገመብኝ ይመጣል፣ እናም ከ30 ወይ ከ40 ደቂቃ በኋላ ይሄ ስሜት ይጠፋል፣ ለዚህ ብዬ ላንድ ማርክ ሄጄ ተመርምሬ ነበር ግን ምንም ነገር አልተገኘም፣ ግራ ቢገባኝ የዚን ጥያቄ መልስ ካገኘው ብዬ እናንተ ደጅ ጠናው🙏
Dec 31, 202410 engagements