#religion
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን አንድ ነገር እንድትተባበሩኝ ለመጠየቅ ደፍሬ ነው። በወላዲተ አምላክ መዝሙረ ዳዊት የፀሎት መፅሀፍ ትርፍ ያላችሁ ስጡኝ። እግዚአብሔር ስለመልካምነታችሁ አብዝቶ ይክፈላችሁ።አዳማ ነኝ እኔ @GreatErmiyas
Dec 31, 20243 engagements
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን አንድ ነገር እንድትተባበሩኝ ለመጠየቅ ደፍሬ ነው። በወላዲተ አምላክ መዝሙረ ዳዊት የፀሎት መፅሀፍ ትርፍ ያላችሁ ስጡኝ። እግዚአብሔር ስለመልካምነታችሁ አብዝቶ ይክፈላችሁ።አዳማ ነኝ እኔ @GreatErmiyas
Dec 31, 2024Esktagegn lemn app attekemm?
Dec 31, 2024አዎ ትክክል ነህ application መጠቀም እችላለሁ።እንደምታውቀው ግን ስልክ ሲሆን ብዙ ነገርን ስለማስብ እና በቀጣይነት በህይወቴ መፅሀፉን ይዤ መዝለቅም ጭምር ስለምፈልግ ነው።ፀሎት ሱባኤ ለመግባት ደሞ ስልክ የማይፈቅድባቸው ሁኔታ እና ቦታዎች ስላሉ ነው።ከይቅርታ ጋር
Dec 31, 2024App yelehm?
Dec 31, 2024