ሰላም ሰዎች የግቢ ተማሪ ነኝ።ሃይማኖቴም ሙስሊም ነው።ሃይማኖቴን መናገር ያስፈለገኝ ክርስቲያን ልጅ አይኔ ስለገባች እና ከግቢ አንፃር ምን ማድረግ እንዳለብኝ ስለማላውቅ ነው ያው ፍሬሽ እንደመሆኔ። ልጅቱ ጋር በስልክ የተወሰነ አውርተናል ፍላጎቴንም ነግሪያት ጥያቄህን ክርሰቲያን ብትሆን ኖሮ አስብበት ነበር።ነገር ግን በዚህ ሆኔታ ምንም ላደርግ አልችልም በዛ ላይ በአለም ላይ የቀረው አንድ ሙስሊም ወንድ ብቻ ቢሆን ራሱ ቆሜ እቀራለሁ እንጅ አላገባም አለችኝ።ብዙ ጊዜ አቋምሽ ይሄ ኮነ በቃ ማውራታችን ትርጉም የለውም አንደዋዎል ብያት ተሰናብቻት ከተወሰነ ቀን በኋላ ትደውልልኛለች። እና የሃይማኖት መለያየት ነው እንጅ እሷም ለኔ ስሜት አላት ብየ አስባለሁ ።ልክ ነኝ አይደለሁም ? በተለን ሴቶች ንገሩኝ
Dec 31, 2024Mnm yahl btwadedu haymanotachu temesasay eskalhone dres mnm neger mejemer ayasfelgm teraraku
Dec 31, 2024