Hello guys, I'm an orthodox boy University health student. I was wondering if drinking coffee for study is sin, my family (especially my father) keeps nagging me to stop drinking or I will down to hell. I tried but I couldn't help it. I am actually not addicted but i couldn't study without it.. Guys is it sin gin?
Dec 31, 2024ጫትም ሃጢአት አደለም እኮ 😂 i meam yehone sw yehone ken ጫት ስለቃመ ሲኦል ሊገባ ነው እንዴ ቆይ?... ይሄ መታየት ያለበት ከገነት እና ሲኦል አንፃር ሳይሆን አካላችን የ ቤተ መቅደስ ነውና ወደዛ የሚገባውን ነገር እንጠንቀቅ በሚለው ነው look... ቡና በራሱ ሃጢኣት ሊሆን አይችልም ግን የማነቃቃት ፀባይ አለው ይሄም ሱስ እንዲሆንብህ እና ከመንፈሳዊ ሃላፊነቶችን ሊያስተጓጉልህ ይችላል ለዛም ባትጠጣ 'ይመከራል'... ልክ እንደ የትኛውም addictive substance ማለት ነው... አካልህን የሚጎዳ እና ከ መንፈሳዊ ህይወትህ ጋር clash የሚያደርግ ነገር አታድርግ ነው ሃሳቡ ሌላ ደሞ የአሳማ ስጋ የማትበላው የአሳማ ስጋ መብላት ሲኦል ስለሚያስገባ አይደለምኮ.... ግን ለ አካልህ ተስማሚ ስላልሆነ በ ትውፊት የተላለፈልንን እውቀት ስለምንከተልም ጭምር ነው የቡና ጫትና የ ሲጋራም ጉዳይ በዛ መልኩ ይታያል...
Dec 31, 2024