selam ፍቅረኛ ነበረችኝ ሶስት አመት አብረን በፍቅር አሳልፈን እኔ ድንገት በተከፋሁበት ጊዜ እንለያይ አለችኝ እኔም ምናልባት ከኔ ያልተመቻት ነገር ይኖራል ብዬ ስላሰብኩ እሺ እንለያይ አልኳት።😥 ነገር ግን ከ1 አመት በኋላ ድጋሚ ደውላ አብረን እንድንቀጥል እፈልጋለሁ ያኔም እንለያይ ያልኩት ልፈትንህ ነበር አለችኝ። እኔ ግን ስላልተዋጠልኝና የመከዳት አይነት ስሜት ስለተሰማኝ አልችልም አልኳት ግን ፍቅሯ ከውስጤ አልወጣም። ከሳምንታት በኋላ አዲስ boyfriend ያዘች ግን ነገር ግን ብዙም ሳትቆይ ተጣልታው እኔ ካንተ ጋ ነው መሆን የምፈልገው እንታረቅ አለችኝ ግን አሁንም እንለያይ እንደማትለኝ ምንም ማረጋገጫ የለኝም😥 ምን ላድርግ መላ በሉኝ Please🙏
Dec 30, 2024tnsh gize abrehat honeh enleyay belatna lfetnsh nw belata💀
Dec 30, 2024