አኦርቶዶክሶች ግን ለምንድነው ገድል ድርሳን እያላቹ ምትጃጃሉት መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ አይበቃም ?
Dec 30, 2024በመጀመሪያ ደረጃ አትሳደብ ጴንጤዎች ግን የያዛቹትን መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ እስኪ ሌላው ቢቀር “የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።'' 2ኛ ጢሞ 3፥16-17 ሮሜ 8:34 bihon mikedmachu alneberem tks mertachu atanbbu
Dec 30, 2024