Fkergea alege ena btam enwadaedaln btely ene btam ewdwalewye gbi temari nege ena ahun lay gna fresh man nege esu yalew a.a nw ena eza shed sex emdnadrg btam yflgal ene dmo sagba endnadrg alfelgm byewalew gn yhin hulu amet eskngba ymitbkg aymslgem alakm bcha biyans 6 or 7 amet mtbek yechlal eski hsabchun setug wendochm setochm☺️?mn ladrg
Dec 30, 2024የው የው 👀 👀 ባለፎ አንዷ እዚህ ላይ መጥታ ምን ጠየቀችን መሰለሽ ፍቅረኛዬን እወደዋለሁ የሱን ባላውቅም እንደሚወደኝ ይነግረኛል አሁን ሴክስ ማድረግ አልፈልግም ነበር ምናምን ግን ስለምወደው ለእሱ ስል አደረኩኝ ከዛ ልጁ ጠፋ እኔም እሱን አልለማመጥም ብዬ ተውኩት አልፈለኩትም እና አሁን ላይ የ2 ወር እርጉዝ ነኝ ምን ትመክሩኛላችሁ ልጁን ደግሞ መውለድ አልችልም🤷🏻♀ ይቺ ልጅ ኮንዶም እንኳ ተጠቅመናል ነው ያለችው ..🤷🏻♀ ከዚህ ፅሁፍ መረዳት ትቺያለሽ መቼም!! ፍቅር ሴክስ አይደለም መጠበቅ ካቃተው መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት.. በዛ ላይ አንቺ ተማሪ ነሽ..ገናናና🤔 ለእሱ ብለሽም ሆነ ለራስሽ ሴክስ አድርገሽ ልጅ ቢመጣ አንቺም ራስሽን አዘጋጂ እሱም እንዲያዘጋጅ ንገሪው..እናስወርዳለን ብለሽ እንዳታስቢ ወንጀል ነው። በእርግጥ ሰው መግደል ኖርማል ሆኗል ላንቺም ሆነ ለእሱ ጥሩ አይደለም በመንፈሳዊው አለም የሰው ነፍስ ስታጠፉ የሱ ካርማ ወዳንቺ ይገለበጣል። ቅጣቱ የትዬለሌ ነው። እና ወይ አድባችሁ ተቀመጡ አለበለዚያ ለሚመጣው ነገር ራሳችሁን አዘጋጁ..ሀላፊነት ውሰዱ!!!
Dec 30, 2024