Selam እናቴን በሞት ካጣኋት 6 ወር ሞላኝ ፣እንደጓደኛም የማማክራት እሷው ነበረች፣አሁን ላይ ምንም ተስፋ የለኝም ፣የጊቢ ተማሪ ነኝ ሁሉም ተማሪ ወደ ለበዓል ቤቱ ሲሔድ እኔም ልሔድ ነው ግን ምንም የማክበር ስሜት ላይ አይደለሁም ታናሽ ወንድሜ እንዳይደብረው ብዬ ነው የምሔደው እንጂ ብሔድም ጥምቀትን ቤት ውስጥ ነው ማሳለፍ የምፈልገው መውጣትም አልፈልግም ፣በቃ ድብርቱ ሊገለኝ ነው 😭😢 የለመድኩትን የበዓል ድባብ እናቴን ስላጣኋት አጥቻለሁ ....ሀሳባችሁን ስጡኝ አመሰግናለሁ
Dec 30, 2024አይዞን ወንድሜ ማንም ከሞት ማምለጥ አይችልም እሳቸው ከአንተ በላይ ወደሚያስብላቸው ወደ አባታችን ዘንድ ሄደዋል ሞት ደግሞ ወደዛ መግቢያ መንገድ ነው በርታ ለሁሉም ነገር መፅናኛ መፅሐፍ ቅዱስ ነው አንብብ በርታ አዲስ አበባ ከሆንክ ግን dm አርግልኝ እንገናኛለን
Dec 30, 2024