#religion
ስዎችን መርዳት እፈልጋለው። ግን አሁን ላይ በቂ ገንዘብ የለኝም .....ያለምንም ወጪ ወይም በትንሽ ወጪ ሰዎችን መርዳት የምችልበትን መንገድ ጠቁሙኝ ለምሳሌ ደም መለገስ ለሰዎች መፀለይ.... እስቲ ጨምሩበት
Dec 29, 20249 engagements
ስዎችን መርዳት እፈልጋለው። ግን አሁን ላይ በቂ ገንዘብ የለኝም .....ያለምንም ወጪ ወይም በትንሽ ወጪ ሰዎችን መርዳት የምችልበትን መንገድ ጠቁሙኝ ለምሳሌ ደም መለገስ ለሰዎች መፀለይ.... እስቲ ጨምሩበት
Dec 29, 2024Lene tseliyilign
Jan 01, 2025Lemn baleh trf gize ye aregawuyian merja maekel eyehedk sra atredam
Dec 31, 2024ብዙ ብር መሆን አይጠበቅበትም እኮ ትንሽ የታክሲ መልስ ምናምን እያስቀመጥክ በወረ አንዴ ባንድ ቅዱስ ቀን በቅዱሱ ስም መስጠት ትችላለህ
Dec 31, 2024First work on yourself and ur family keza behuala slelelaw asb
Jan 01, 2025ፈገግ በል ትልቅ ስጦታ ነው
Jan 01, 2025ፀልይልኝ🙌🙏
Jan 01, 2025U can give free tutors for children in orphanages
Dec 31, 2024Eski enen erdagn😭
Dec 31, 2024Bro first eraskn erda
Dec 31, 2024