በጣም የምወደው boy firend አለኝ 2አመታችን ነው የሆነ ቀን ተሳሳትን ከዛ ቡሃላ ግን እንደ ድሮ ሊሆን አልቻለም እኔን ማግኘት አስተልቶታል እንለያይ ስለው አይሆንም አለኝ አሁን ግን እኔን ላማግኘት እያሞከረ ነው ያንቀን አንደ እዛ ማረግ አልነበረብንም ምን ላድርግ ???
Dec 29, 2024አንዴ ሆኗል ። ግን ዋጋ እንዳለሽ እንዲያውቅ አርጊው ወንድ ልጅ [ክብር] እና ዋጋ ላለው ነገር ሟች ነው ዋጋ means ብትርቂው ምን ያህል ልታጎይበት እንደምችይ
Dec 30, 2024