#other
#other ስለ መንጃ ፈቃድ መረጃ ማወቅ ፈልጌ ማገኝበትን የቴሌግራም ቻናል ልጠቁሙኝ ፈልጌ ነው
Dec 29, 20242 engagements
#other ስለ መንጃ ፈቃድ መረጃ ማወቅ ፈልጌ ማገኝበትን የቴሌግራም ቻናል ልጠቁሙኝ ፈልጌ ነው
Dec 29, 2024የተሻሻለውን KB የመንጃ ፈቃድ መጽሃፍን ገዝተህ ወይም ከሰው ተውሰህ ካነበብክ በቂ ነው። ሀሴት የመንጃ ፍቃድ መማሪያም ጥሩ ነው በተለይ የትራፊክ ምልክቶችን ለማንበብ ሐሴት ከKBየተሻለ ነው። ለፈተና ከሆነ ደግሞ ምልክቶችን በደንብ አድርገህ ካነበብክ ጥሩ ውጤት ታመጣለህ ምክንያቱም አብዛኛው ጥያቄ ከትራፊክ ምልክቶች ስለሚወጣ።
Dec 29, 2024You can get a lot of information from YouTube
Dec 29, 2024