#business
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለሁሉም ጠያቂዎች እና መላሾች! እኔ የምኖረው ባህርዳር ነው። የፈርኒቸር/ብረታብረት ስራ ላይ ለመሰማራት ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ። ሰራተኛ ቀጥሬ ማሰራት ነው ፍላጎቴ ነገር ግን ምን ያክል ካፒታል እንደሚያስፈልግ እና አዋጭነቱን አላውቅም። የሰራተኛ ደሞዝ፥የቤት ኪራይ፥የማሽነሪዎች ዋጋ ኢንፎርሜሽን ካላችሁ አጋሩኝ። በዛውም የሚሸጥ የፈርኒቸር/ብረታብረት ማምረቻ እቃ የሰማችሁት ካለ በተለይ ባህርዳር የምትኖሩ መረጃው ካላችሁ አጋሩኝ።
Dec 29, 20241 engagements