#personal
ሴት ልጅ የፍቅር ግንኙነት ዉስጥ ሳትገባ ተንከባከበኝ ስትል ምን ማለቷ ነዉ? ሴቶች እስቲ የሆነ ነገር በሉኝ🙏
Dec 29, 20246 engagements
ሴት ልጅ የፍቅር ግንኙነት ዉስጥ ሳትገባ ተንከባከበኝ ስትል ምን ማለቷ ነዉ? ሴቶች እስቲ የሆነ ነገር በሉኝ🙏
Dec 29, 2024Wifi connected but no internet access malet new 😁🤣
Dec 29, 2024አብላኝ አጠጣኝ እያለች ነው መሠለኝ
Dec 29, 2024😂😂
Dec 29, 2024Hoodie lemswat tezgaj
Dec 29, 2024Friend zone AKA the dead zone ውስጥ ሆነን እኔን ካድመኝ፣ ወይንም አንተ በላብህ አፈር ልሰህና ግጠክ ባመጣኸው ብር እኔ ቁጭ ብዬ Sex ሚባልም ነገር in return ሳልሰጥህ ልዝናና እያለችህ ነው። 🤷♂። ምን ትላለህ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ዙርያ ወንድም አለም
Dec 29, 2024shes either taking advantage of what u can give or best case scenario shes megemgemign u , i personally think its the first one
Dec 29, 2024