ሰላም 16 አመቴ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ በትምህርቴም ጥሩ ውጤት የማመጣ ልጅ ነኝ እና አሁን ላይ ሁሉም ሰው መማር ምንም እያለኝ ነው። አሁን ላይ ብዙም ባይሆን ያለኝን የprogramming እውቀት ተጠቅሜ ገንዘብ እያገኘው ነው። ታዲያ ቤተሰቦች ወደፊት ጥሩ ኑሮ ለመኖር ምን ላድርግ? ትምህርቴን በደንብ ልማር ወይንስ ወደ business shif ላድርግ?
Dec 29, 2024Why do you have to chose one? You can do both men don't try to be lazy.
Dec 29, 2024