HumbleMan53.5
#other
የጸጉር እና የፂም ንቅለ ተከላ አንዴ ከተተከለ በኋላ እንደ ቀሪው ፀጉር አብሮ አድጎ ይቆረጣል ወይስ ለብቻ ተለይቶ የማይነካካ ሆኖ ነው የሚኖረው? ከተቆረጠስ መልሶ ይበቅላል ወይ?
Dec 28, 20241 engagements
የጸጉር እና የፂም ንቅለ ተከላ አንዴ ከተተከለ በኋላ እንደ ቀሪው ፀጉር አብሮ አድጎ ይቆረጣል ወይስ ለብቻ ተለይቶ የማይነካካ ሆኖ ነው የሚኖረው? ከተቆረጠስ መልሶ ይበቅላል ወይ?
Dec 28, 2024ከተተከለ በኋላ እስከ 6 ወር አይነካም፣ እስከዛም መቆረጥ ካለብህ በመቀስ ነው ምታስቀንሰው።
Dec 28, 2024