Selam sewoch The alchemist metsehaf be pdf yalew sew kale lakulgn please
Dec 28, 2024Enjoy😊
Dec 28, 2024Selam sewoch The alchemist metsehaf be pdf yalew sew kale lakulgn please
Dec 28, 2024Enjoy😊
Dec 28, 2024Tnx🙏
Dec 28, 2024Inbox
Dec 28, 2024Ayseram embi alegn
Jan 02, 2025M
May 03, 2025ያገለገሉ የህክምና እቃዎች መሸጫ የት ማግኘት እችላለሁ ። መርካቶ ካለ specific ቦታውን የምታውቁ ካላችሁ?🙏
May 02, 2025Out of topic How you guys ask question on ask anything channel . I can answer questions but not asking. Tell me please🙏
May 01, 2025Out of topic How you guys ask question on ask anything channel . I can answer questions but not asking. Tell me please🙏
May 01, 2025አዲስ አበባ ውስጥ አሮጌ የህክምና እቃዎች የሚሸጡበትን ቦታ የሚያውቅ ሰው ጠቁሙኝ።
Apr 21, 2025ከክርስትና በጣም የሚገርመው እና የሚያስደንቀው ይሄ ነገር ነው። እግዚአብሔር እራሱ ሰው መሆኑ። በፊት እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ትሞታለህ ብሎት ነበር ። በኋላ ግን መሀሪ ስለሆነ ሊምረው ፈለገ። ትሞታለህ ያለውን ቢያስቀረው ቃሉን መሻር ሊሆን ነው ስለዚህ የሰውን ልጅ ሞት እርሱ ሞተ።
Mar 18, 2025mike ሰላም የደረሰ passport ለመውሰድ የሚያስፈልግ ክፍያ አለ እንዴ?
Feb 19, 2025mine
Feb 19, 2025Bemn lawrah username lakelgn
Feb 19, 2025''አንድ ለእናቱ'' በአቤ ጉበኛ የተፃፈ ታሪካዊ ልብወለድ ነው። ስለ አፄ ቴዎድሮስ ማንነት የሚያስረዳ በጣም አሳዛኝ መፅሐፍ ነው። ልፋታቸውን፣ ድካማቸውን እንዲሁም ለሀገራቸው የነበራቸውን ፍቅር በጣም የሚያሳይ መፅሐፍ ነው። አቤ ጉበኛም በጣም ቆንጆ አድርገው ነው የፃፉት።
Jan 30, 2025Out of topic How you guys ask question on ask anything channel . I can answer questions but not asking. Tell me please🙏
May 01, 2025