ኧረ የሰው ያለህ የጥበብ ያለህ እርዱኝ ምን መሰላቹ ታላቅ እህት አለቺኝ ወጣት ናት ግን በቃ ምንም ተስፋ የለም። ትዋሻለች፣ ትሰርቃለች even ብንቸገር ብናስምላት ምላ ትዋሻለች፣ ለቤተሰብ ግድ አይሰጣትም። እናት እና አባቴ ያምኗታል እኔ ሁሌ ነው ማውቅባት ግን በቃ ለብቻዋም ላናግራት ሞከርኩ አትሰማኝም። በየቀኑ አዳዲስ ችግር ይፈጠራል ሲፈጠር ሰበቡ እሷ ነች። ወላጆቼን በምላሷ ታሳምናለች ከእኔ ጋር ግን እንተዋወቃለን። ለ እናት እና አባቴም ነገርኩዋቸው ምታረገውን ነገር ግን እነሱም የልጅ ነገር ሁኖባቸው አያምኑም አይቀበሉም። እያየዋቸው እየተጎዱ ነው😭። ፀበል እንዳትሉኝ እሱንም አስቤ አይሆንም ብላለች ቢመሰኝ እነሱ ፊት ውጪ ብላት እነሱ አንተ ማን ስለሆንክ ነው ብለው ወረዱብኝ😔 ግራ ገብቶኛል እያየው ምንም ማድረግ አቅቶኛል even ፀሎት እንቢ እስኪል። ምን ላድርግ ወይ እኔ ልጥፋ መፍትሄ አጣው። (she is 25 and i am 18 FYI(
Dec 27, 2024Brev lemn tchenanekaleh endehonechw thun ke 5 amet behuala expire taregalech eko yane endi stkeznbachu yeneberechw gize ykochatal ahun ante betesebochhnm endi argu atargu atbel yerash neger lay atekur kelay yalew zm aylm ante kuch bleh bcha mihonewn temelket!!
Dec 28, 2024