እኔ ፍቅር ይዞኛል ግን መናገር እፈራለው ሊያውም አራት አመት ሆኖኛል የዘጠነኛ ክፍል ጀምሮ ነው እናወራለን ግን መናገር ፈርቻለው ለአለፉት አራት አመት ውስጥ እየተመላለሰች ነው ልብ ተረብሿል ዝም ብዬ ፎቷን እመለከታለሁ ምን ላድርግ ምከሩኝ
Dec 27, 2024ይኸውልህ አትጃጃል ሰው ምን ይለኛል እፈራለው ምናምን እያልክ ሄደህ ንገራት ምን እንዳይመጣ ነው። ወንድ ልጅ ችግሩ ልታስጠላህ ትችላለች። ነገርግን ያንተ በጣም የቆየ ስለሆነ እንደዛ ላይፈጠር ይችላል። ልጅቷ አምልጣህ ከምታዝን አሁን ነግረሃት እምቢ ብትልክ ይሻላል።የዛኔ ሊወጣልክ ስለሚችል።
Dec 28, 2024