ገብቼ እተኛለው
Dec 27, 2024ገብቼ እተኛለው
Dec 27, 2024😂😂 ene bicha adelewm malet new? Enem stressed sihon mitayegn gebto metegnat new
Dec 28, 2024ማን እንደሆንኩ በስራዬ አሳያቸዋለው ገደል ይግቡ ዝምብለህ ራስህ ላይ አተኩር ስያቁህ ያቀብሩሃል አትጨነቅ
Dec 27, 2024ምንም አላደርግም በአኳሃናቸው እዝናናለሁ እስቃለሁ .. እና ራሴን አስከብራለሁ ገፍተው ከመጡ መጫወቻዬ ነው ሚሆኑት እና በተረፈ እኔን ገና ሲያዩኝ እንዲጨነቁ አደርጋቸዋለሁ። በነገርህ ላይ ሰው ጠላክ አልጠላክ የራሱ መብት ነው። አያኖረክ😏 የሚያከብርህን አክብር ይሄ ሌባ ና ወሮ በላ የራሱን ችግር እያመጣ መለጠፍ የሚፈልገውን ሰው እዛው ከነ ቆሻሻው ጥጉን አስይዘው..ማንም አንተ ላይ መንበላጠጥም መጨማለቅም አይችልም እንዳትፈቅድለት ሰው እንዲርቅህ ሊያደርግ ይችላል ለብቻ መሆንን የመሰለ ነገር የለም። እና ትልቁ በቀል እነሱ አጠገብህ ኖረው እንደሌሉ መርሳት ነው። ለእነሱ ጥላቻ እንዳይሰማህ ክብር ተሰቷቸው ሊታሰቡ የሚገቡ ሰዎች አይደሉም። እንደውም እዘንላቸው አሟቸዋል!! እና እንደነሱ ክፋት እንዳትሰራ ለራስክ ስትል ማንም ምንም ቢያደርግህ መልካም ሁን ግን ራስህን አስከብር መልካም መሆን ማለት ራስን ለእነሱ ባሪያ አድርጎ መሰዋት አይደለም..እንደ ጅል ስትታዘዝ ስትገዛላቸው እንዳትኖር..ከጨዋታቸው ውስጥ አትቀላቀል..ራስህን ሁን! ምን አይድነቅህ ይህ ሰው ገና ከዚህም በላይ ያደርግሃል አንተን የሚያሳልፍህ መልካምነትህ እና ይቅርታህ ነው። ለራስህ ስትል መልካም ሁን 🫡
Dec 28, 2024ሁሉም የሰፈር ወንድ አባትህ በሆነበት ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርክ የማይቀር ነው ብሮ በፀጋ ተቀበል 😭 እኔም አጋጥሞኛል በተለይ በጓደኛ ዙሪያ ፣ ስለኔ ምንም የማያገባቸው ባለትዳርና ልጅ ያላቸው ትላልቅ ሰዎች ሳይቀር ነው የሚያወሩት 😭
Dec 28, 2024