#relationships
የምወዳት ልጅ በ እድሜ ከኔ ብዙ ትበልጣለች እንዳልተዋት ደሞ ትጎዳለች ምን ላድርግ?
Dec 27, 20248 engagements
የምወዳት ልጅ በ እድሜ ከኔ ብዙ ትበልጣለች እንዳልተዋት ደሞ ትጎዳለች ምን ላድርግ?
Dec 27, 2024መጀመሪያ እኮ ጠቅሰኸዋል የምወዳት ብለሀል 1 እውነት ልንገርህ የሰው አፍ ፈርተህ ነው። ለዚ ምንም አረክ ምንም ወሬ ለሚወድ ህዝብ ፍቅርህን አትተው ዋናው እኮ ያንተና የሱአ ፍቅር ነው ቆም ብለህ አስብ እንዳይቆጭህ ፈጣሪ ከሰጠህ አምነህ ተቀበል
Dec 27, 2024Endme kutr new brother
Dec 27, 2024i dont see the problem
Dec 29, 2024እንዳትተዋት የምትጎዳው አንተ ነህ። እና አብረሃት ያለኸው ስለምትወዳት እንጂ እሷ እንዳትጎዳ አይደለም😊
Dec 28, 2024ሻኪራና ፒኬ ይልሃል!😂😂
Dec 27, 2024እድሜዋን ግን እርግጠኛ ነህ
Dec 27, 2024edme kante bzu kebeletech 'lj' adelechm 'setyo' nat neger gn sew yaweral bleh atchenek mnm btareg mawratu aykerm
Dec 27, 2024አይ ተዉ ቢቀርብክ ይሻላል አሁን ላይ ምንም ላይገጥምክ ይችላል ነገር ግን በኋላ ላይ አንተ ፍቅር ፍቅር ስትጫወት እሷ ስሜቷሁሉ ነገሯ ይቀዘቅዛል ።በአእምሮ ብስለት እራሱ እጥፍ ነዉ ምትበልጥክ የ15 አመት ሴት ልጅ ከ 30 አመት ጎረምሳ እኩልነዉ ብስለቷ ። ስለዚህ ቆም ብለክ አስብበት አሁን ያለክበት ክንፍ ያለዉንየማያስበላዉን ፍቅር ብቻ አትመልከት አርቀህ አስብ
Dec 27, 2024