#health
ሰላም ተማሪ ነበርኩ ግን ሱስ ጀመርኩ እና ትምርቴን አቁዋረትኩ ግን ሱስ ውስጥ እያለው ብዙ ብድር ተበድሬ ነበር እና ምን እንደማርግ አላውኩም አሁን ትምርቴን አቁዋርቼ ነው ያለሁት እስቲ ምን እንድሚድርግ ምታቁ እባካቹ
Dec 27, 20242 engagements
ሰላም ተማሪ ነበርኩ ግን ሱስ ጀመርኩ እና ትምርቴን አቁዋረትኩ ግን ሱስ ውስጥ እያለው ብዙ ብድር ተበድሬ ነበር እና ምን እንደማርግ አላውኩም አሁን ትምርቴን አቁዋርቼ ነው ያለሁት እስቲ ምን እንድሚድርግ ምታቁ እባካቹ
Dec 27, 2024የሱስ ማገገሚያ ግባና ህይወትህ መስመር ሲይዝልህ አንድ ባንድ ትመልስላቸዋለህ ☺️ መጀመሪያ ግን ለራስህ ህይወት ቅድሚያ መስጠት ይሻላል
Dec 27, 2024bedrun letkflbet yemtchlbet sera ale dm me @mussie_muse
Dec 27, 2024