ሰላም ወንድሞቼ እና እህቶቼ የምር ምክራችሁ ያስፈልገኛል። am 22 and m የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ነበርኩኝ ነገር ግን ተቋርጧል። እናም ከዛ በኋለ ለነገሮች value አጣሁኝ ይሔ ነገር በጊዜ ሒደት ይጠፋል ብዬ ነበር የማስበው ግን አልጠፋም። አሁን ላይ አንድ ልጅ ሂወቴ ውስጥ አለች and she's better more my ex ግን እኔ ፊሊንግ የለኝም ደንዝዣለው ብዙ ነገሮችን ለማድረግ እሞክራለው ግን ዋጋ ያጡብኛል። ልጅቷን እየጎዳኋት እንደሆነ ይሰማኛል። breakup እናድርግ የማለት ድፍረት የለኝም ሲጀመርም ልጅቷ በጣም አሪፍ ለጅ ነች ስለህይወት ያላት እይታ more ባህለዊነቷን ምናምን እወደዋለው ግን ምንም ስሜት የሚባል ነገር የለኝም። ከዚህ በፊትም ብዙ ሴቶች ወደሒወቴ መጥተው ነበር። ልክ ነገሩ ወደ relationship ሲቀየር እኔ ትርጉም አጣበታለው። ለመጀመሪያው relationship በጣም ብዙ ዋጋ ከፍዬ ነበር ለዛ ይመስለኛል። እሰኪ plz የሆነ ነገር ምከሩኝ አባካችሁ። አመሰግናለው🙏
Dec 26, 2024If u dont think awn yalkbet relationship workout yemiyarg kalmeslk just stop it ye ljtwanm time energy eycherskbat nw gin just wed erask lememls mokerk kasebkw gin arif lj khonech dont lose her its hard to find one bezi giza plus eskawn kekoyek may be satakewm letwedat techialalk just asbebet bednb.
Dec 26, 2024