አይነ ጥላ - አይን አጠላ አጥላላ ከሚለው የ ላቲን ግስ የተወሰደ ሲሆን... ማንኳሰስ ማጣትና ማጥላላትን ጠቅልሎ የሚይዝ የልክፍት ቀዳሚ ተከትሎኣዊ ጉድኝት ነው አይነ ጥላ ያለባቸው ሰዎች አንድን ነገር ለይቶ የመጥላት የማጥላላት ፣ የመፍራት አይነት ነገር ሊይዛቸው ይችላል ፤ ግንባር ላይ በመቀመጥ ገድም ይዘጋል ይባላል... ገድ ግን ምንድነው ወገን? ጋሴ ያስለጠልጣልም ከሴት ያጣላል ያርቃልም... ይባላል
Dec 26, 2024