ሰላም ሰዎች👋 የሆነ ችግር አለብኝ ሳወራ የሰው አይን ማየት አልችልም(እነሱም እያወሩኝም እንደዛው) በቃ ሌላ ሌላ ቦታ ነው የማይው አይናፋር ነህ እንዳትሉኝ አፌም ተግባሬም የአይናፋር አይደለም ሴትም ወንድም እንደዛው ነው ከ 4sec በላይ አይን እያየሁ ማውራት አልችልም😢 ግን ይሄ ነገር ቤተሰቦቼ ላይና አንዳንድ ሰዎች ላይ አያስቸግረኝም (አንዳንድ ሰዎች ያልካቸው በጣም የቅርብህ የለመድካቸው ሰዎች ናቸው እንዳትሉኝ፤ ምክንያቱም አይደሉም! በቃ አንዳንድ ሰዎች ናቸው) pls help ur brother🙏በሽታም ከሆነ ምን አይነት በሽታ ነው እንዴት ይሄን ነገርስ መቅረፍ እችላለሁ.. እንደኔ የሆናችሁም ካላችሁ ብቻህን አይደለህም በሉኝ thanks🙏
Dec 25, 2024አይናቸውን ማየት ትተህ ግምባራቸውን ተመልከት። አንተ ግምባራቸውን ስታይ ለነሱ ግን አይናቸውን ያየህ ነው የሚመስለው። እና ቀስ በቀስ ይሄን ነገር በደምብ ማዳበር ትችላለህ። እመነኝ ሳምንት አይፈጅብህም።
Dec 25, 2024